ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም...

10
መምህሬ ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa) Jesse Pietersen Amharic

Transcript of ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም...

Page 1: ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም ደግና ታጋሽ መምህርት ነች፡፡ 2

መምህሬፋሲል አሠፋ (FasilAssefa)Jesse Pietersen

Amharic

Page 2: ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም ደግና ታጋሽ መምህርት ነች፡፡ 2

መምህሬን በጣምእወዳታለሁ፡፡

1

Page 3: ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም ደግና ታጋሽ መምህርት ነች፡፡ 2

እሷ በጣም ጥሩመምህርት ነች፡፡ በጣምምደግና ታጋሽ መምህርትነች፡፡

2

Page 4: ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም ደግና ታጋሽ መምህርት ነች፡፡ 2

ፀጉሯንም ጥሩ አድርጋነው ጉንጉን የምትሰራው፡፡

3

Page 5: ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም ደግና ታጋሽ መምህርት ነች፡፡ 2

ፀጉሯ ላይም በቀለማትየደመቁ ዶቃዎችንታደርጋለች፡፡

4

Page 6: ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም ደግና ታጋሽ መምህርት ነች፡፡ 2

ዶቃዎቹም አረንጓዴ፣ነጭ፣ቀይ እና ቢጫናቸው፡፡

5

Page 7: ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም ደግና ታጋሽ መምህርት ነች፡፡ 2

"እማዬ የኔንም ፀጉር እንደመምህሬ ስሪኝ?"

6

Page 8: ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም ደግና ታጋሽ መምህርት ነች፡፡ 2

ትልቅ ስሆን ደግሞፀጉሮቼ ላይ ዶቃዎችንአደርጋለሁ፡፡

7

Page 9: ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም ደግና ታጋሽ መምህርት ነች፡፡ 2

ሳድግ ደግሞ ልክ እንደመምህሬ ጥሩ ሰውመሆን ነው የምፈልገው፡፡

8

Page 10: ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)እሷ በጣም ጥሩ መምህርት ነች፡፡ በጣምም ደግና ታጋሽ መምህርት ነች፡፡ 2

You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:

መምህሬ

AuthorAuthor -- Zimbili Dlamini and Hlengiwe ZondiTTrranslationanslation -- ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa) and ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)

IllustrIllustrationation -- Jesse PietersenLanguageLanguage -- Amharic

LeLevelvel -- First words

© African Storybook Initiative 2014Creative Commons: Attribution 4.0SourSourcece www.africanstorybook.org