ydb#B B/@éC½ B/@rsïC ?ZïC KLL mNGST db#B nU¶T Uz@È · 1 ydb#b b/@éc½ b/@rsïc ?zïc kll...
Transcript of ydb#B B/@éC½ B/@rsïC ?ZïC KLL mNGST db#B nU¶T Uz@È · 1 ydb#b b/@éc½ b/@rsïc ?zïc kll...
1
ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLL mNGSTdb#B nU¶T Uz@È
DEBUB NEGARIT GAZETA OF THE SOUTHERN NATIONS,NATIONALITEIS AND PEOPLES REGIONAL STATE
ማውጫ
አዋጅ ቁጥር 122/2000 ዓ.ም
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሐሰቦችና ሕዝቦች ክልል
መንግሥት የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና
የግብርና ሥራ ገቢ ግብር እንደገና ለመወሰን የወጣ
አዋጅ ………. ገጽ 1
CONTENTS
Proclamation No 122/2008
A revised Proclamation to provide for rural
land use fee and agricultural activities income
tax in the South Nations, nationalities and
Peoples Regional State… page 1
በደቡብ ብሔሮች/ ብሐሰቦችና ሕዝቦች ክልል
መንግሥት የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና
የግብርና ሥራ ገቢ ግብር እንደገና ለመወሰን የወጣ
አዋጅ
መግቢያ
የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ የመንግሥትን ገቢ ለማጐልበት
አስፈላጊ መሆኑ በመታመኑ የገጠር መሬት መጠቀሚያ
ክፍያና የግብርና ሥራ ገቢ ግብር አከፋፈል ተመን
በሕግ መደንገግ ያለበት በመሆኑ፣
በሥራ ላይ ያለው የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና
የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር /
ለመሬት ይዞታ ልዩነት ተገቢውን ትኩረት ባለመስጠቱ
ተመጣጣኝ የልሆነ የገጠር መሬት ይዞታ ያላቸውን
አርሶ አደሮች ፍትሐዊነት በጐደለው ሁኔታ በእኩል
ተመን እንደከፍሉ በማድረጉ፣
A REVIESED PROCLAMATION TO PROVIDE
FOR RURAL LAND USE FEE AND
AGRICULTURAL ACTIVITIES INCOME TAX
IN THE SOUTH NATIONS, NATIONALITIES
AND PEOPLES REGIONAL STATE
PREAMBLE
WHIREAS believed the vitality of improving the
agriculture sector capacity in generating government
revenue makes essential to provide the rule of law for rural
land use fee and agricultural income tax payment.
WHEREAS the existing rural land use fee and
agricultural income tax proclamation no. 91/2005:-
Does not give due consideration to farmers’ land
possession size variation that makes those with wider
range of land holding size to pay equally, and hence
adversely affects the equity and fairness of the tax;
14th Year No. 9Awassa 18 July 2008
ዓመት ቁጥር አዋሳ ሐምሌ /ሺ
bdb#B B/@éC½B/@rsïCÂ?ZïC KL§êE mNGST Mክር
b@T ጠባቂነት የወጣ አዋጅ
2
የተሻለ ኡኮናሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ሰብሎች
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩት አረሶ አደሮች
ከተቀሩት ልማዲዊ አርሶ አደሮች የተለየ የክፍያ ተመን
ሳይወጣለበት በእኩልነት የማያስከፍል በመሆኑ፣
የአርብቶ አደሩን የገቢ ምንጭና የገቢ አቅም ልዩነት
ያናዘበ የግብር አከፋፈል ተመን በተለይ ያላካተተ
በመሆኑ፣ የግብር አሰባሰብና አከፋፈል ሥርዓቱን
የተሟላ ማዛናዊ ለማድረግ አዋጁን አንደገና ማውጣት
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔሰቦችና ሕዝቦች ክልል
መንግሥት ምክር ቤት በተሻሻለው የክልሉ ሕገ
መንግሥት አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /ሀ/ እቅ ቀ
በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚተለውን
አውጇል!!
ክፍል አንድጠቅላላ ድንጋጌዎች
1. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ የደቡብ ብሐሮች፣ ብሐሰቦችና ሕዝቦች
ክልል መንግሥት የገጠር መሬት መጠቀሚያ
ክፍያና የግብርና ሥራ ገቢ ግብር ለማስከፈል
እንደገና የወጣ አዋጅ ቁጥር /ሺህ ተብሎ
ሊጠቀስ ይችላል፡፡
2. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ሆኖካልተገኘ በስተቀር በዚሀ አዋጅ ውስጥ1. “የገጠር መሬት” ማለት የደቡበ ብ/ብ/ሕ/ክልል
የአስተዳደር ወሰን አካል ሆኖ በማዘጋጃ ቤትወይም አግባብ ባለው አካል ከተማ ተብሎከተሰየመ ወሰን ውጪ ያለ መሬት ነው፡፡
Peasant farmers engaged in production agricultural
products having more economic value not rated
likewise, particularly; other than the customary ones.
Doses not include the particular rate of taxation in
parallel with the special feature of the source & the
level of the income of pastoralists; thus to enable the
tax collection and payment system holistic, fair and
equitable makes essential to produce the proclamation
anew.
NOW, THEREFORE, in accordance with Article 51
sub Articles 3(a) and (i) of the revised regional
Constitution, the South Nations, nationalities and
peoples station, the South nations, Nationalities and
Peoples Regional State council hereby proclaimed as
follows:
Part one
General Provisions
1. Short Title
This proclamation may be cited as the “South
Nations, Nationalities and Peoples Regional
State rural land use fee and agricultural income
tax levying revised Proclamation N. 122/2008”
2. Definition
In this proclamation, unless the context otherwise
requires:
1. “Rural Land” shall mean all land outside the
boundaries of the municipality or outside an
area designated as town by appropriate body,
which administratively bounded in the South
Nations, nationalities and Peoples region.
3
2. “አርሶ አደር” ማለት የራሱንና የቤተሰቦቹን
ፍላጐቶች ለማሟላት በዋነኛነት የቤተሰቡን
ጉልበት መሠረት በማድረግ በግል የግብርና ልማት
ሥራ የሚያቀሄድ ማናቸውም ሰው ወይም
የገበሬዎች የሕብረት ሥራ ማህበር አባል ሆኖ
በወል የግብርና ልማት የሚሰራ ማናቸውም ሰው
ነው፡፡
3. “አብርቶ አደር” ማለት የራሱንና የቤተሰቦቹን
ፍላጐት ለማሟላት ለከብቶች እርባታምቹ
ሁኔታዎተ ፍለጋ ከቦታ ወደ ቦታ በመዘዋወር
የጋሪዮሽ የግጦሽ መሬትንና ውሃን
በመጠቀም በእንስሳት እርባትና በእንስሳት
ውጤቶች የሚተደደር ሰው ወይም የክሉሉ
ሕብረተሰብ ክፍል ነው፡፡
4. “የሕብረት ሥራ ማህበር” ማለት በሕብረት
ሥራ ማህበራት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር
/ መሠረት በክልሉ የተደራጀ
የገበሬዎች የሕብረት ሥራ ማህበር ነው፡፡
5. “የመጠቀሚያ ክፍያ” ማለት በዚህ አዋጅ
መሠረት ከክልሉ አርሶ አደር የሚጠየቅና
የሚከፈል የገጠር መሬት መጠቀሚያ
ዓመታዊ ክፍያ ነው፡፡
6. “የመሬት ኪራይ ክፍያ” ማለት በዚህ አዋጅአንቀጽ ንዑሰ አንቀጽ መሠረትማንኛውም የመንግሥት የልማት ድርጅትወይም የግል ባለሃብት በክልሉ የሚገኝየገጠር መሬት ለንግድና ኢንቨስትመንትልማት ተግባር በሊዝ ተከራይቶ አግባብባለው ሕግና በውል ስምምነት በተወሰነውምጣኔ መሠረት ለመሬቱ ኪራይ በየዓመቱየሚከፍለው የሊዝ ክፍያ ነው፡፡
2. “Peasant Farmer” shall mean may
individual person or member of a
farmers’ agricultural cooperative who
earns his/her living by farming the
mainly based on his/her family labor for
house hold need.
3. “Pastoralist” shall mean an individual
person or part of the regional society
moving from place to place looking for
conducive situation of grazing land and
water using communally and earns his/her
living by cattle rearing for household need.
4. “Cooperative” shall mean peasant farmers’
agricultural cooperative organized in
accordance with the cooperative societies
establishment proclamation No. 111/2007,
in the region.
5. “Usage Fee” shall mean fee payable by the
peasant farmers of the region for rural land
use, annually.
6. “Lease Fee” in accordance with this
proclamation Article 6 of sub Article 4, shall
mean the lease fee payable annually by any
state farm organization or private investor for
the rural land of the region they possess by
lease for business investment purpose as per
the rate fixed by the pertinent law and
concessional agreement.
4
7. “የገቢ ግብር” ማለት የመሬት ይዞታ መጠንና
የእንስሳት እርባታ ብዛት ባቤትነትን መሠረት
በማድረግ ከእርሻ ሥራና ከእንስሳት እርባታ
በሚገኝ ገቢ ለላየ በቁጥር ተወስኖ በአርሶ
አደሩ ወይመ በአርብቶ አደሩ የሚከፈል
ግብር ነው፡፡
8. “የመሬት ይዞታ” ማለት በክልሉ በአንድ
አካባቢ ወይም በተለያዩ ቦታዎች ሆኖ
በአርሶአደር ወይም በአርብቶ አደር ስም
በይዞታነት የተመዘገበና ለግል ግጣሽም
ጨምሮ ለማናቸውም የግብርና ልማት
ሥራዎች የተያዘ የገጠር መሬት ነው፡፡
9. “ግብር ሰብሳቢነት” ማለት የቀበሌ አስተዳደር
ወይም የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና
የእርሻ ሥራ ወይም የእንስሳት እርባታ ገቢ
ግብር እነዲሰበሰብ በማመለከተው የቀበሌ
አስተዳደር የሚወከል ሰው ነው፡፡
10. “ግብር አስገቢ” መ/ቤት ማለት የደቡብ
ብሐሮች፣ ብሐረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
መንግሠት የታከስ አስተዳደር ባለሥልጣን
እና በዞንና በአዋሳ ከተማ ዋና ቅርንጫፍ፣
በልዩ ወረዳ፣ በወረዳና በሌሎች የሪፎርም
ከተማ አስተዳደሮች የሚገኙት የባለሥልጣኑ
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ናቸው፡፡
11.“ባለሥልጣን” ማለት የደቡብ ብሔሮች
ብሐረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የታክስ
አስተዳደር ባለሥልጣን ማለት ሲሆን በክልሉ
በየአስተዳደር እርከኖች የተዋቀሩት የመ/ቤቱ
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን ያካትታል፡፡
7. “Income Tax” shall mean the tax payable
from peasant farmer or pastoralist on
income from agricultural activities and
cattle rearing based on the sixe of
landholding or the number of cattle
ownership on presumptive assessment.
8. “Landholding” shall man any rural land of
the region located in one area or different
areas that registered by the name of the
peasant farmer or pastoralist as possession
for whichever agricultural activities
including for private grazing purpose.
9. “Tax Collector” shall mean any kebele
administration or any person authorized or
designated by kebele administration to
collect rural land use fee and agricultural
activities income tax or cattle rearing
income tax.
10. “Tax Recipient Office” shall mean the
South Nations, Nationalities and Peoples
Tax Administration Authority including
the Zones and Awassa Town main branch
offices; Special Woredas. Woredas and
other reform Town administration Tax
branch Offices.
11. “Authority” shall mean the South Nations,
Nationalities and Peoples Regional State
Tax Administration Authority including its
branch offices organized in the
administrative structures of the region.
5
12.“መንግሥት” ማለት የደቡብ ብሔሮች፣
ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት
ነው፡፡
13.“በመስኖ እርሻ ተጠቃሚ” ማለት አንድ
ስምንተኛ ሄክታር ወይም ከዚያ በላይ ስፋት
ባለው መሬት /በይዞታውም ሆነ በተከራየው
የእርሻ መሬት/ ላይ የመስኖ ቦይ በመሥራት
ከወንዝ ወይም ከኩሬ ውሃ ወደ ማሳ
በማስገባተ ከመደበኛው የዝናብ ወራት
አዝመራ በተጨማሪ በለሎች ወቅቶች ሰብል
በማልማት የሚጠቀም አርሶ አደር ማለት
ነው፡፡
14.“በጫት ወይም በቡና እርሻ ወይም በሙዝ
እርሻ ተጠቃሚ” ማለት ካለው የእርሻ መሬት
ውስጥ በአንዲ ወይም ከዚያ በላይ በሆነ
እነዚህ የሰብል ዓይነቶች ሩብ ሄ/ር ወይም
ከዚያ በላይ ስፋት ያለው መሬት በሰብሎቹ
ተሽፍኖ የሚገኝበት እና ምርቱንና ችግኙ
በማዘጋጀት በአካባቢውም ሆነ ከአካባቢው
ውጭ ለሚገኙ ገበያዎች በማቅረብ
የሚጠቀም አርሶ አደር ማለት ነው ፡፡
15.“የአኘል አብቃይ” ማለት ካለው የእርሻ
መሬት ውስጥ ወይም በተከራየው መሬት
አንድ ስምንተኛ ሄ/ር ወይም ከዚያ በላይ
ስፋት ባለው መሬት ላይ የፖም ዛፍ ተክሎ
ፍሬውን በመሸጥ የሚጠቀም አርሶ አደር
ማለት ነው፡፡
12. “State” shall mean the Southern
Nations. Nationalities and Peoples’
regional State.
13. “User of Irrigated Agriculture” shall mean
a peasant farmer who benefits by
harvesting on a sixe of land about one-
eighth (1/8th) hectare or more size of his
holding or rented land using river or pond
water by preparing irrigation canals on the
same, and thereby producing crops in
addition to his/her regular harvest during
the rainy season.
14. “Beneficiary of Chat or Coffee or Banana
Farm” shall mean a peasant farmer
who, within his landholding, manage to
cover about one-fourth (1/4th) hectare or
more sixe of it by one or more type of
these crops and who benefits from same
by taking the products and seedlings to
the local and or other remote markets.
15. “Apple Producer” shall mean a peasant
farmer who manage to cover a size of land
about one eights (1/8th) hectare or more
size of his land holding or rented land;
thereby benefits by developing and selling
apple seedlings or planting apple trees and
selling its fruits.
6
16.“በበርበሬ ተክል ተጠቃሚ” ማለት
ካለውየመሬት ይዞታ ወይመ በተከራየው
መሬት አንድ ስምንተኛ ሄ/ር ወይም ከዚየ
በላይ በሆነ መሬት ላይ የበርበሬ ችግኝ
አባዝቶ በመሸጥ ወይመ በርበሬ ተክሎ
በማምረት ለገበያ በማቅረብ የሚጠቀም አርሶ
አደር ማለት ነው፡፡
17.“በመደበኛ እርሻ ተጠቃሚ” ማለት ከላይ
ከንዑስ አንቀጽ እስከ በተጠቀሱት
የሰብል ልማት ሥራዎች ያለተሰማራ ሆኖ
በይዞታው ወይም በተከራየው የእርሻ መሬት
ላይ የዝናብ ወቅትን ብቻ ጠብቆ ከዓመታዊ
ሰብሎች ወይም ከቋሚ ሰብሎች ወይም ከደን
ውጤቶች ወይም ከእንስሳት እርባታ ወይም
ከጥምር ግብርና ሥራ ተሰማርቶ ምርት
በመሰብሰብ የሚጠቀም አርሶ አደር ማለት
ነው፡፡
18.“በእንስሳት እርባታ ተጠቃማ” ማለት አመቺ
የግጣሽ ሳርና ውሃ ለማግኘት ከቦታ ወደ ቦታ
በመንቀሳቀስና በጋሪዮሽ በመጠቀም
ከሚያረባቸው የቀንድ ከብቶች ግመሎች እና
ከእንስሳት ተዋጽኦ ምርት በመሰብሰብ
የሚጠቀም አርብቶ አደር ማለት ነው፡1
19.“የእርሻ ልማት ድርጅቶች” ማለት በደቡብ
ብ/ብ/ሕ/ክልል የአስተዳደር ወሰን ውስጥ
የሚገኙ የመንግሥት የእርሻ ልማት
ድርጅቶች ናቸው፡፡
16. “Pepper Plant Beneficiary” shall mean a
peasant farmer who manage to cover one
eighth (1/8th) hectare or more size of his
landholding or rented land and; thereby
benefits by developing pepper seedlings or
planting same and benefits by taking to the
market.
17. “Customary Farm Beneficiary” shall
mean a peasant farmer who cultivates
on won landholding or rented
agricultural land by only waiting for the
rainy season and benefits from annual
crops or permanent crops or forest
products or livestock raising or mixed
farming engagements that not include
the engagements mentioned here above
from sub Article 13 to 16 activities.
18. “Beneficiary From Cattle Rearing” shall
mean the pastoralist who benefits from
rearing domestic horn animals and camels
cattle and their byproducts by moving from
place to place after conductive situation of
grazing grass and water using communally.
19. “Agricultural Development Enterprises”
shall mean the state farms that situated in
the administrative boundary of the region.
7
20.“ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው፣ የግል
ባለሃብት፣ ድርጅት፣ የጋራ ልማት ማህበር
ወይም የሰዎተ ሕብረት ሲሆን ሌላን ሰው
በመወከል ተቀማጭነቱ በኡትዮጵያ ውስጥ
ሆኖ የንግድ ሥራ የሚያካሂድ የንግድ
ወኪልን ይጨምራል፡፡
3. የተፈፃሚነት ወሰን
ይህ አዋጅ ተፈፃሚ የሚሆነው
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት ውስጥ በገጠር
አካባቢዎች በእርሻ ሥራ በተሰማሩ አርሶ
አደሮች፣ በእንስሳት እርባታ በተሰማሩ አርብቶ
አደሮች እና በእርሻ ልማት ሥራ ላይ በተሰማሩ
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ወይም የግል
ባለሃብቶች ላይ ነው፡፡
4. የመጠቀሚያ ክፍያና የግብር ስሌት
መሠረት
1. እንያንዳንዱ አርሶ አደር የማከፍለው የገጠር
መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ
ግብር የሚወሰነው ባለው የመሬት ይዞታ
መጠን ሲሆን እያንዳንዱ አርብቶ አደር
የማከፍነው የእንስሳት እርባታ ገቢ ግብር
በባለቤትነት በሚየዛቸው የእንስሳት ቁጥር
ብዛት ላይ ተመሥርቶ ይሆናል፡፡
2. ይህ የአርሶ አደሩና የአርብቶ አደሩ የክፍያ
መሠረት የሆነው መረጃ በቁጥር የሚያለግል
ሲሆን በየጊዜው እንደና ተሰብስቦ የሚጠናቀርና
ከወቅቱ ሁኔታ ጋር እንዲጣጣም የሚደረግ
ይሆናል፡፡
20. “Person” shall mean any Natural Person,
Sole Proprietor, body, joint venture, or
association of persons (including a
business representative residing and doing
business in Ethiopia on behalf of the
principal)
3. “Implementation Boundaries”This proclamation shall be implemented in the
South Nations, Nationalities and Peoples
Region on peasant farmers engaged on
agricultural activities, on pastoralists engaged
on cattle rearing and on enterprises of state
farming organizations or private investors
deployed on agricultural activities in the rural
rears.
4. “Base of Usage Fee and Income Tax
Payment”
1. The payment of rural land use fee and
agricultural activities income tax of the
peasant farmers and cattle rearing
income tax of the pastoralist are based
on the certified holding of the size of
land and the number of cattle ownership
by same, respectively.
2. The aforementioned consolidated data will
remain valid to be used as the presumptive
base; and would be gathered and updated
periodically.
8
ክፍል ሁለት
የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያ አፈፃፀም
5. የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያን ስለመክፈል
ማንኛውም አርሶ አደር በክልሉ ባው የገጠር
መሬት ይዞታ በዚህ አዋጅ አንቀጽ መሠረት
የተወሰነውን የመጠቀሚያ ክፍያ በየዓመቱ
የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
6. የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያ ተመን
1. በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች
ክልል የማገኝ ማንኛውም አርሶ አደር
በክልሉ ባለው የገጠር መሬት ይዞታ ስፋት
አንፃር የሚከፍለው ዓመታዊ የመጠቀሚያ
ክፍያ ተመን ከዚህ በታች በተመለከተው
ሠንጠረዥ አንድ በተወሰነው መሠረት
ይሆናል፡፡
2. የገጠር መሬት መቀጠሚያ ክፍያ ተመን
ተ.ቁ የመሬት ይዞታ መጠንበሄከታር
የመጠቀሚያክፍያ በብር
1 እስከ 0.5 ሄር 102 ከ1.5 በላይ እስከ 1.0 153 ከ1.0 በላይ እስከ 1.5 204 ከ1.5 በላይ እስከ 2.0 255 ከ2.0 በላይ እስከ 2.5 306 ከ2.5 በላይ እስከ 3.0 357 ከ3.0 በላይ እስከ 4.0 458 ከ4.0 በላይ እስከ 5.0 559 ከ5.0 በላይ እስከ 6.0 7010 ከ6.0 በላይ እስከ 7.0 8511 ከ7.0 በላይ በእያንዳንዱ
እስከ አንድ ሄድክታርልዩነት በተጨማሪየሚከፈል
15
PART TWO
RURAL LAND USE FEE PAMENT
5. Rural land Use Fee Payment
Any peasant farmer who holds rural land for
agricultural activities in the region shall be
subject to pay the land usage fee, annually, in
accordance with Article 6 of the Proclamation.
6. Rural Land Use Fee Payment Rate
1. The annual usage fee payment
corresponding with the rural
landholding of any peasant farmer in
the South nations, Nationalities and
Peoples Region shall be according to
the assessment in the schedule one
hereunder.
2. Rural Land Use Fee Rate
Ser.
No
Land Holding Size
(in hectare)
Amount of usage
fee payment (in
Birr)
1 Up to 0.5 h/r 102 Above 0.5 up to 1.0 153 Above 1 up to 1.5 204 Above 1.5 up to 2.0 255 Above 2.0 up to 2.5 306 Above 2.5 up to 3.0 357 Above 3.0 up to 4.0 458 Above 4.0 up to 5.0 559 Above 5.0 up to 6.0 7010 Above 6.0 up to 7.0 8511 Above 7.0 for each
up to one hectaremore to be paidadditionally
15 birr
9
3. እያንዳንዱ አርሶ አደር ያለው የመሬት
ይዞታ መጠን የማያስታውቀው በባለቤትነት
ለያዘው መሬት የይዞታ ማረጋገጫነት
በተሰጠው ሠርተፊኬት ላይ የተመለከተው
የይዞታ መጠን ይሆናል፡፡
4. የመንግሥት የእርሻ ልማት ድርጅቶች እና
በእርሻ ሥራ ላይ የተሰማሩ የግል
ባለሃብቶች በነፃ ገበያ ኢኮኖማ በአትራፊነት
የሚንቀሳቀሱ በመሆኑናቸው አግባብ ባለው
ሕግና ስለገጠር መሬት ሥልጣኑ ከተሰጠው
አካል ጋር አስቀድሞ በፊፀሙት የውል
ስምምነት ላይ በተመለተው የኪራይ ክፍያ
ምጣኔ መሠረት የገጠር መሬት ኪራይ
የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡
ክፍል ሦስት
የግብርና ሥራ ገቢ ግብር አከፋፈል
7. የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር ስለመክፈል
ማንኛውም አርሶ አደር በተሰማራበት የእርሸ
ሥራ ከሚያገኘው ገቢ ላይ በዚህ አዋጅ አንቀጽ
ላይ የተወሰነውን የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር
በየዓመቱ የመክፈል ግዴታ ክፍያ ተመን፣
8. የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር ክፍያ ተመን
1. በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔሰቦችና ሕዝቦችክልል የማገኝ ማንኛውም እርሶ አደርየሚፍለው ዓመታዊ የእርሻ ሥራ ገቢ ግብርተመን ከዚህ በታች በተመለከተውሠንጠረዥ ሁለት በተወሰነው መሠረትይሆናል፡፡
3. Every farmer shall declare the size of
landholding under his/her possession
according to the size indicated at the
landholding certificate at hand.
4. The state farming organizations and private
agricultural investors in the region, as the
profit making business investors in free
market, shall above the obligation to pay
the annual land lease fee based on the lease
rate mentioned in the pertinent law and
concessional agreement they made
beforehand with the authorized entity for
the rural land
PART THREE
AGRICULTURAL ACTIVITIES INCOME
TAX PAYMENT
7. Payment of Agricultural income tax
Any peasant farmer shall have the obligation to pay
agricultural income tax, annually, on the income
he/she generates from engagements on agricultural
activities in accordance with Article 8 of this
proclamation.
8. Rate Of Agricultural Income Tax
1. The agricultural activities income taxannual payment rate of any peasant farmerresiding in the South Nation, Nationalitiesand Peoples Region shall be according tothe assessment in the following scheduletwo.
10
2. የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር ተመን
ተ.ቁየመሬት ይዞታ መጠን
በሄክታር
ከመደበኛየእርሻ
ሥራ ገቢግብርተመን
ከመስኖ፣ከሙዝ ከቡናናከጫት እርሻእና ከፖምተክልና
ከበርበሬ ተክልተጠቃሚ
የእርሻ ሥራገቢ ግብርተመን
1 እስከ 0.5 ሄ/ር 10 15
2 ከ 0.5 በላይ እስከ 1.0 15 20
3 ከ 1.0 በላይ እስከ 1.5 20 25
4 ከ 1.5 በላይ እስከ 2.0 25 30
5 ከ 2.0 በላይ እስከ 2.5 30 35
6 ከ 2.5 በላይ እስከ 3.0 35 40
7 ከ 3.0 በላይ እስከ 4.0 45 50
8 ከ 4.0 በላይ እስከ 5.0 55 60
9 ከ 5.0 በላይ እስከ 6.0 70 75
10 ከ 6.0 በላይ እስከ 7.0 85 90
11 ከ7.0 በላይ በእያንዳንዱእስከ አንድ ሄድክታርልዩነት በተጨማሪየሚከፈል
15 birr 20
3. ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ሌሎች
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ሰብሎች
ቢኖሩ ለማካተት በደንብ ሊወሰን ይችላል፡፡
9. የእንስሳት እርባታ ገቢ ግብር ክፍያ ተመን
1. በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔሰቦችና ሕዝቦችክልል ከዚህ በታች በአንቀጽ በተቀጠሱአካባቢዎች የሚገኝ ማንኛውም አርብቶአደር የማከፍለው ዓመታዊ የእንስሳትእርባታ ገቡ ግብር ተመን ከዚህ በታችበተመለከተው ሠንጠረዥ ሦስት በተመለነውመሠረት ይሆናል፡፡
2. Rate Of Agricultural Income Tax
Ser.No
Land Holding Size(in hectare)
Rate ofordinaryfarmingincometax (inbirr)
Rate ofirrigation,
banana, coffee,chat, apple &
pepperplantationasagricultural
incometax (in birr)
1 Up to 0.5 h/r 10 15
2 Above 0.5 up to 1.0 15 20
3 Above 1.0 up to 1.5 20 25
4 Above 1.5 up to 2.0 25 30
5 Above 2.0 up to 2.5 30 35
6 Above 2.5 up to 3.0 35 40
7 Above 3.0 up to 4.0 45 50
8 Above 4.0 up to 5.0 55 60
9 Above 5.0 up to 6.0 70 75
10 Above 6.0 up to 7.0 85 90
11 Above 7.0 for everyup to one hectormore to be paidadditionally
15 birr 20
3. The inclusion of additional crops having
more economic value other than those
mentioned hear above, if any, may be
determined in the due regulation.
9. Rate Of Cattle Rearing Income Tax
1. The cattle rearing income tax annualpayment rate of any pastoralist of theregion residing in the areas mentioned atArticle 11 hereunder shall be according tothe assessment in the following schedulethree.
11
2. የእንስሳት ሃብት እርባታ ገቢ ግብር ተመን
/ሠ-3/
ተ.ቁ የእንስሳት ብዛት /የቀንድ
ከብቶችና ግመሎች/
የእንስሳት ሃብት
ገቢ ግብር
ተመን /በብር/
1 እስከ 1ዐ 10
2 ከ11 እስከ 25 20
3 ከ26 እስከ 5ዐ 35
4 ከ51 እስከ 75 45
5 ከ76 እስከ 100 60
6 ከ1ዐ1 እስከ 15ዐ 75
7 ከ151 እስከ 2ዐዐ 90
8 ከ2ዐዐ በላይ በእያንዳንዱ ተጨማሪ እስከ 5ዐከብት ብር 1ዐ በተጨማሪነት ይከፍላል፡፡
3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተጠቀሱት
እንስሳት እያንዳንዳቸው የሚሰጡት
ጠቀሜታ ከሌላው ሲነፃፃር ያለው መጠን
እኩሌታ የሚመዘንበት ዝርዝር አሠራር
በደንብ ይወሰናል፡፡
10.በዚህ አዋጅ አንቀጽ የተመለከተው አጠቃላይ
ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ በስሙ የተመዘገበ
የመሬት ይዞታ ኖሮት ግማሽ ሄክታር ወይም
ከዚያ በላይ ስፋት ባለው መሬት ላይ
በማንኛውም የእርሻ ሥራ በተጨማሪነት
ተሰማርቶ ምርት በመሰብሰብ ተጠቃማ መሆን
የቻለ አርብቶ አደር የመሬት መጠቀሚያ ክፍያና
የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር የአከፋፈል ተመን አርሶ
አደሩ በማከፍለው በዚህ አዋጅ ደአንቀጽ እና
በተወሰነው ተመን መሠረት ይሆናል፡፡
2. Cattle Rearing Income Tax Rate (T-3)
Ser.No
Number ofdomestic horn
animals and camelscattle
Amount of cattlerearing income taxpayment (in birr)
1 Up to 10 10
2 From 11 up to 25 20
3 From 26 up to 25 35
4 From 51 up to 25 45
5 From 76 up to 25 60
6 From 101 up to 25 75
7 From 151 up to 25 90
8 Above 200 for every additional cattle up to50, will pay birr 10 more for per additionalone
3. The system of weighting the equivalency
ratio of the corresponding use value of
every cattle animal versus anther that
specified in sub Article 2 of this Article
will be determinate in the due regulation.
10. Being the provision mentioned in Article
9 of this proclamation intact, any
pastoralist possessing the landholding
registered by same, and hence mange to
cultivate half hectare or more area of rural
landholding as engaging on whatever
agropostioralist activity shall pay rural land
usage fee and agricultural activity income tax
in accordance with the rate fixed for a peasant
farmer in Article 6 and 8 of this proclamation.
12
11. በዚህ አዋጅ አንቀጽ የተደነገገውን የአርብቶ
አደር የእንስሳት እርባታ የገቢ ግብር ተመን
የማመለከታቸው የክልሉ አካባቢዎች በደቡብ
ኦሞ ዞን፣ የሠላማጐ፣ የማሌ፣ የበናፀማይ፣
የዳሰነች፣ የኛንጋቶምና የሐመር ወረዳዎች፤
በቤንች ማጂ ዞን የሱርማ ወረዳ እና በካፋ ዞን
በዴቻ ወረዳ የ6ቱ የአርብቶ አደር ቀበሌወች
ውስጥ ነዋሪ የሆኑ አርብቶ አደሮች ብቻ
ይሆናል፡፡
12.የገጠር መሬት ኪራይ ክፍያ፣ የገጠር መሬት
መጠቀሚያ ክፍያና የግብርና ሥራ ገቢ ግብር
የመክፈያ ጊዜ፣
1. በዚህ አዋጅ መሠረት ከክልሉ አረሶ አደሮች
እና አርብቶ አደሮች የሚጠየቅ የግብርና
ሥራ ገቢ ግብር እና የገጠር መሬት
መጠቀሚያ ክፍያ የሚሰሰበሰው በየበጀት
ዓመቱ ከጥቅምት እስከ ማያዝያ ባለው
ጊዜ ውስጥ መክፈል ይኖርበታል፡፡
2. ከመንግሥት የእርሻ ልማት ድርጅቶች እና
በእርሻ ሥራ ላይ ከተሰማሩ የግል
ባለሃብቶች የሚፈለገውን የገጠር መሬት
ኪራይ ክፍያ የሚፈፀመው መሬቱን ሲረከቡ
በመቶ ቅድመ ክፍያ እና ቀሪው በመቶ
በውሉ ጊሪ የዓመቱ ከጥቅምት እስከ
ማየዝያ ባለው ጊዜ ወስጥ መክፈል
ይኖርበታል፡፡
11. Pastoralists which subjected to the
provision in Article 9 of this
proclamation and then liable for income
tax payment rated for same in the region are
those pastoralist residing in Salamago, Male,
Benatsemay, Dassenech, Nayangatom and
Hamer wordas of DobuOmo Zone; in Surma
Woreda of bench Maji Zone and in the six
indentified pastoralist kebeles in Decha
Woreda of Kafa Zone of the region.
12. Time Of Lease Fee, Agricultural Income
Tax and Land Use Fee Collection
1. The agricultural activities or cattle rearing
income tax and rural land use fee levied
according to the proclamation on the
peasant farmers and pastoralists of the
region shall be collected between tikimit 1
and miazia 30 E.C (October 10 and May 8
of G.C.) of every year.
2. The land lease fee payment required from
the state farming organizations and private
agricultural investors shall be paid 50% of
the total amount as down payment while
they take over the rural land and the other
remaining 50% on installment base
annually through out the lease period from
Tikimit 1 to Miazia 30 of every year.
13
13.የአርሶ አደሩ ግዴታ
1. ለአዋጁ መልካም አፈፃፀም ማንኛውም አርሶ
አደር ያለው ትክክለኛ የመሬት ይዞታውን
ልክ በእጁ ላይ በሚገኘው የይዞታ ማረጋገጫ
ሠራተፊኬት ላይ የተመለከተውን መጠን
መሠረት በድረግ የታክስ አስተዳደር
ባለሥልጣን በሚያወጣው መመሪያ ላይ
በሚገልፀሙ አኳኋን መሠረት ከሐምሌ
በፊት ለቀበሌው አስተዳደር በየጊዜው
የማስታወቂያ ግዴታ አለበት፡፡
2. ማንኛውም አርሶ አደር በዚህ አዋጅ አንቀጽ
እና የተወሰነውን የገጠር መሬት
መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር
በአንቀጽ በተገለፀው የጊዜ ገደብ ውስጥ
ለግብር ሰብሳቢው በደረሰኝ የመክፈል ግዴታ
አለበት፡፡
14.የአርብቶ አደሩ ግዴታ
1. ለግብሩ አወሳሰን ቀናነት ሲባል ማንኛውም
አርብቶ አደር በባለቤትነት የያዛቸው
ትክክለኛው የእንስሳት ሃብት /የቀንድ
ከብቶችና ግመሎች/ ብዛት ልክ ባለሥልጣኑ
በማያወጣው መመሪያ ላይ በሚገለፀው
አኳኋን መሠረት ከነሐሴ በፊት
ለቀበለው አስተዳደር ወይም የአርብቶ አደር
ተወካዮች ላሉበት የቀበሌ ገማች ኮማቴ
በየጊዜው በማሳወቅ ገብሩን እንዲወስን
የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡
13. Obligation of the Farmer
1. Any peasant farmer shall have the
obligation to declare the actual size of land
holding, as per the possession certificate
belongs to same, to the kebele
Administration before August 23,
periodically, according to the condition
that will be issued by Tax Administration
Authority for the sake of good
implementation of this proclamation.
2. Any peasant farmer shall have the
obligation to pay agricultural income tax
and rural land use fee for the tax collector
by receipt, according to articles 6 and 8 of
this proclamation during the period of time
mentioned in Article 12 of same.
14. Obligation of the pastoralist
1. Any pastoralist shall have the obligation to
declare the actual number of cattle of
domestic horn animals and camels woned
currently to the Kebele Administration or
Estimating Committee ( which include
representative of pastoralists and kebele
officials) before August 23. Periodically,
according to the condition that will be
issued by the Authority for the purpose of
duly assessment of tax payable.
14
2. ማንኛውም አርብቶ አደር በዚህ አዋጅ
አንቀጽ የተወሰነውን ግብር በአንቀጽ
በተገለኀው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለግብር
ሰብሳቢው በደረሰኝ የመክፈል ግዴታ
አለበት፡፡
ክፍል አራት
የግብር ሰብሳቢ አካላት የአስፈፃሚ አካላት እና
የግብር አስገቢ ተግባርና ኃላፊነት
15.የቀበሌ አስተዳደር ተግባርና ኃላፊነት
1. በቀበሌው ም/ቤት ጉባኤና በተለያዩ
የሕዝብ መድረኮች የአዋጁን
አስፈላጊነት፣ ዓላማና ጠቀሜታ
ለሕብረተሰቡ በማሳወቅ አርሶ አደሩና
አርብቶ አደሩ በአዋጁ የተጣለበትን
ግዴታ ለይቶ በመገንዘብ በአግባቡ
እንዲፈፀም ማስቻል አለበት፡፡
2. እያንዳንዱ አርሶ አደር ወይም አርብቶ አደር
ያስታወቀበውን የመሬት ይዞታ መጠን
ወይም የእንስሳት ልክ መረጃ ትክክለኛነት
አመሳክሮና አረጋግጣ የታክስ አስተዳደር
ባሥልጣን በሚያወጣው መመሪያ መሠረት
ለወረዳው አስተዳደር ያሳውቃል፡፡
3. አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ ማንኛውም
የቀበሌ አስተዳደር የታክስ ባለሥልጣኑ
በማያዘጋጀው ቅፃቅጽ መሠረት በቀበሌው
2. Any pastoralist shall have the obligation to
pay income tax to the tax collector
according to Article 9 of this proclamation
in the period of time mentioned in Article
12 of same; by the particular .
PART FOUR
DUTISE AND RESPONSIBILITIES OF TAX
COLLECTORS, EXECUTIVES AND TAX
AUTHORITY.
15. Duties and Responsibilities of Kebele
Administration
1. By clarifying the rationale, the objective
and the vitality of the proclamation for the
society via using the kebele council
assemblies and various public forums, it
shall enable the peasant farmers and
pastoralists to comprehend their duties
deployed in the proclamation and actualize
same.
2. Shall submit the landholding size or the
cattle ownership size data that declared by
every peasant farmer or pastoralist, by
verifying and confirmation, to the Woreda
Administration in accordance with the due
directive that will be issued by the Tax
Administration Authority.
3. At the coming into effect of the
proclamation, in accord with the formats
developed by the regional Tax
15
ውስጥ የሚኖሩ አርሶ አደሮችን ወይም
አርብቶ አደሮችን ስም ዝርዝር
ከእያንዳንዳቸው የመሬት ይዞታ መጠን
ወይም የእንስሳት ብዛት መጠን ጋር
በየዓመቱ ተጨማሪ ግብር ከፋዮችን
በማካተት ከመስከረም ቀን በፊት
ለወረዳው አስተዳደር የማሳወቅ ግዴታ
አለበት፡፡
4. የተወሰነው የግብርና ሥራ ገቢ ግብር እና
የመሬት መጠቀሚያ ክፍያ ልክ በወረዳ
አስተዳደር ም/ቤት ፀድቆ ሲተላለፍለት
ዝርዝር በቀበሌው ጽ/ቤት በመለጠፍ
ለሕብረተሰቡ ግልጽ ማድረግና ከእንዳንዱ
አርሶ አደር ወይም አርብቶ አደር ላይ
የሚፈልገውን በዚህ አዋጅ በተወሰነው የጊዜ
ገደብ ውስጥ በመሰብሰብ በየወሩ ለወረዳው
የታክስ አስተዳደረር ጽ/ቤት የሰበሰበውን
ገንዘብ በሙሉ በደረሰኝ ገቢ የማድረግ
ግዴታ አለበት፡፡
5. በአሰባሰቡ ሂደትም ለተቀበለው ገንዘብ
ለዘርፉ ተለይቶ የተዘጋጀውን የገቢ
መሰብሰቢያ ደረሰኝ ለእያንዳንዱ ከፋይ
የመስጠት እና የተሰራባቸው ደረሰኞች
በሙሉ ወዲያውኑ ለወረዳው ተመላሽ
የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡
Administration Authority, every kebele
administration shall have the obligation to
submit the list of peasant farmers and
pastoralists, by including the new comers,
residing in the kebele with the
corresponding size of their landholding or
cattle ownership to the woreda
administration office before the 1st of
Meskerem E.C. (11th of Spetember G.C) of
every year.
4. While the woreda administrative council
delivers the approved agricultural income
tax and land use fee assessment list of the
kebele, it shall have the obligation to post
the list of the assessement at the kebele
office to be transparent for the society and
then collect the required amount from
every peasant farmer or pastoralist within
the time interval indicated in this
proclamation; and hence after deliver the
whole collected money monthly to the
woreda tax office by taking legal receipt, in
return.
5. While earring out the collection task
they shall have the obligation to provide
the particular receipt for each tax payer
in return, and shall return back all the
used receipt pads to the woreda, right
then.
16
6. በዚህ አዋጅ በተጣለበት ግዴታ መሠረት
የመሬት ይዞታው መጠን ወይም የእንስሳት
እርባታው ብዛት በተወሰነው የጊዜ ገደብ
የላስታወቀ ወይም አሳንሶ ያስታወቀ አርሶ
አደር ወይም አርብቶ አደር በቀበሌው ቢናር
የጊዜ ገደቡ በተቀናቀቀ በ ቀናት ጊዜ
ውስጥ የቀበሌ ገማች ኮሚቴ ማዋቀር
የክፍያውና የግብሩ መሠት ተገምቶ
እነዲቀርብ የማድረግ ሥልጣንና ግዴታ
አለበት፡፡
7. ማንኛውም አርሶ አደር ወይም አርብቶ
አደር የተወሰነለትን የገቢ ግብር እና
የመሬት መጠቀሚያ ክፍያ በዚህ አዋጅ
በተደነገገው የጊዜ ገደብ ያልከፈለ እንደሆነ
በቀበሌው የፍትህ አካላል ክስ በመመስረት
በሕግ አስገዳጅነት እንዲከፈል ያደርጋል፡፡
16.የወረዳ አስተዳደር ተግባርና ኃላፊነት
1. በተለያዩ የሕዝብ ም/ቤቶች ጉባኤዎች እና
የሕዝብ መድረኮች የአዋጁን አስፈላጊነት፣
አለማና ጠቀሜታዎቹ ለሕብረተሰቡ፣
ለቀበሌ አመራሮችና ለሕዝብ ተወካዮች
በማሳወቅ በአዋጁ የተጣለባቸውን
ግዴታዎች ተገንዝበው የሚጠበቅባቸውን
በአግባቡ እንዲፈጽሙ ማስቻል ይኖርበታል፡፡
2. በቀበለ አስተዳደር ተዘጋጅቶ የቀረበለትን
የእያንዳንዱን አርሶ አደር ወይም አርብቶ
አደር የይዞታ መጠን ወይም የእንስሳት
6. Shall have the power and obligation to
estimate the payment base via forming
estimation committee at the kebele
level within 15 days past the due date,
for those peasant farmer or pastoralist,
if any, violates the obligation to declare
the landholding or cattle rearing size in
the due date.
7. Shall charge the defaulters at the local
justice body for enforcement against any
peasant farmer or pastoralist who fails to
effect the due payment of income tax and
land use fee within the duration of payment
period, according to this proclamation.
16. Duties and Responsibilities of the
Woreda Administration
1. By clarifyin the rationale, the objective and
the vitality of the proclamation for the
society, Kebele administrator, and peoples
representatives via using the various public
council assemblies and public forums, it
shall enable them to comprehend the duties
of each deployed in the proclamation and
actualize same.
2. Shall verify and confirm the payment base
data that received from kebles
administration; and right then transfer the
17
እርባታ ብዛት ልክ ትክክለኛነቱን አመሳክሮ
በማረጋገጥ መረጃው ለወረዳው የታክስ
አስተዳደር ጽ/ቤት ወዲያውኑ በማስተላለፍ
ከእያንዳንዱ አርሶ አደር ወይም አርብቶ አደር
የሚፈለገውን የገቢ ግብር እና የመሬት
መጠቀሚያ ክፍያ መጠን በወቅቱ እንዲወሰን
ያደርጋል፡፡
3. በታክስ አስተዳደር ጽ/ቤት ተወስኖና
በየቀበሌው ተለይቶ የቀረበለትን ከእንዳንዱ
አርሶ አደር ወይም አርብቶ አደር
የማፈለገውን የገቢ ግብር እና የመሬት
መጠቀሚያ ክፍያ መጠን መረጃ መርምሮ
በማጽደቅ በዚሁ መሠረት እንዲሰበሰብ
ከመስከረም በፊት ለየቀበሌው አስተዳደር
ያስተላለፋል፡፡
4. የመጠቀሚያ ክፍያና የገቢ ግብር በዚህ
አዋጅ በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ
በቀበሌው አስተዳደር /በግብር ሰብሳቢው/
መሰብሰቡን እና ገንዘቡንና የተሠራባቸውን
ደረሰኝ ጥራዞች ለግብር አስገቢው መ/ቤት
በወቅቱ ገቢ መደረጉን ከመከታተልና
የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት፡1
5. የማፈለግባቸውን የገቢ ግብር እና
የመጠቀሚያ ክፍያ በወቅቱ ሳይከፍሉ የቀሩ
አርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች የቀበሌው
አስተዳደር ለየቀበሌው የፍትህ አካል
ቀርበው ከነመቀጫው እንዲከፍሉ ማድጉን
ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፡፡
data to the woreda tax administration
office so that the due income tax and
land use fee amount of every peasant
farmer or pastoralist will be assessed on
time .
3. Shall verify and approve the income tax
and land use fee assessment done by the
woreda tax administration office that every
peasant farmer or pastoralist required to
pay annually at each kebele; and hence
transfer the data to every kebele
administration before Meskrem 30 E.C
(October 9 G.C.) of the year so that
collection to be effected accordingly.
4. Shall have the responsibility to follow and
supervise whether the tax collectors have
been undertaking the proper collection of
the income tax and land use fee; and
submitting the money and the used receipt
pads to the Woreda Tax Administration
office on time.
5. Shall supervise and ensure whether the
kebele administration enforced the
defaulters that fail to effect the due income
tax and usage fee payment, by charging
them at the kebele justice body so that they
pay including the penalty.
18
17.የታከስ አስተዳደር ባለሥልጠነ /የግብር አስገቢ
መ/ቤት/ ተግባርና ኃላፊነት
1. በዚሀ አዋጅ መሠረት በክለሉ አርሶ አደርና
አርብቶ አደር ላይ የተጣለው የገጠር መሬት
መጠቀሚያ ክፍያና የግብርና ሥራ ገቢ
ግብር አወሳሰንና አሰባሰብ በሕጉ መሠረት
መፈፀሙን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፡፡
2. ለአዋጁ መልካም አፈፃፀም የሚደግፉ
የተለያዩ መመሪያዎተና የመረጃ
መሰብሰቢያ፣ ማጠናቀሪያ ማስተላለፊያ
አስፈላጊ የሆኑ ቅፃ ቅፆች እና መዛግብቶች
ያዘጋጃል፣ ተግባራዊ ያደርጋል፣
ይከታተላለ፣ ያረጋግጣል፡፡
3. ከወረዳው አስተዳደር ፤ቤት ተረጋግጣ
የሚተላለፍለትን በየቀበሌው ተለይቶ የተዘጋጀው
የአርሶ አደሩ የመሬት ይዞታ ስፋት እና
የየአርብቶ አደሩ የእንስሳት እርባታ ሃብት ብዛት
ዝርዝር መረጃ መሠረት በማረደግ በአዋጅ
አንቀጽ አንቀጽ እና አንቀጽ
እንደተደነገገው ከእያንዳንዱ አርሶ አደር
የሚፈለገውን የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና
የእርሻሥራ ገቢ ግብር እና ከእያንዳንዱ አርሶ
አደር የሚፈለገውን የገጠር መሬት መጠቀሚያ
ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር እና ከእያንዳንዱ
አርብቶ አደር የማፈለገውን የእንስሳት እርባታ
ገቢ ግብር መጠን በመወሰን ዘርዝር መረጃወን
በየቀበሌው አዘጋጅቶ ለወረዳው አስተዳደር
ም/ቤት ከመስከረም በፊት ያስተላልፋል፡፡
17. The Duties and Responsiblities of Tax
Administration Authority
1. Shall monitor and control the assessment
and collection performance of rural land
usage fee and agricultural activities or
cattle rearing income tax that levied on
peasant farments and pastoralists by this
proclamation as per its provisions.
2. Shall prepare various directives, formats
and journals essential for data collection,
consolidation and transferring so as to
support the good implementation of the
proclamation; and hence apply, follow up
and ensure their proper usage.
3. Shall compute and assess the income tax
and the usage fee requirements of every
peasant farmer or the income tax of every
pastoralist based on the peasant farmers
landholding and the pastoralists cattle
ownership size data, that confirmed by the
woreda administrative council, in
accordance with Article 6.8 and 9 of the
proclamation; and hence after shall
transfer the usage fee and income tax
assessment data of every kebele to the
woreda administrative council before
Meskrem 15 E.C (September 26 G.C)
of the year.
19
4. በዚሀ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት
የተዘጋጀው የክፍያና የግብር መሠረት
የሆነው መረጃና ከእያንዳንዱ አርሶ አደርና
ከእያንዳንዱ አርብቶአደር በየዓመቱ መከፈል
የሚገባው ትክክለኛው የመጠቀሚያ ክፍናየና
የገቢ ግብር መጠን መረጃ የሚያዝበትና
ትክክል የሚደረግበት የባህር መዝገብ
የማዘጋጀትና በየቀበሌው አንፃር ለይቶ
የመመዝገብ ግዴታ አለበት፡፡
5. የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የግብርና
ሥራ ገቢ ግብር መሰብሰቢያ በክለሉ
መንግሥት ተለይቶ የተዘጋጀው የገቢ
ደረሰኝ ሥርጭተና አመላለስ መረሀዳ
በመያዝ ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፡፡
6. በቀበሌው አስተዳደር ከቀበሌው አርሶ
አደሮች ወይም አርብቶ አደሮች በሕጋዊ
የገቢ ደረሰኝ የሰበሰበውን የክፍያና የግብር
ገንዝብ ስለትክክለኛነቱ አረጋግጦ በደረሰኝ
በመቀበልና የተገቢው የገቢ ሂሣብ ኮድ
በመመዝገብ ለወረዳው ግምጃ ቤት በደረሰኝ
ገቢ ማድረገ አለበት፡፡
7. በዚሁ መሠረት እያንዳንዱ አርሶ አደርና
አርብቶ አደር የከፈለውን መጠን ከቀበሌው
በማደርሰው የገቢ መሰብሰቢየ የተሠራበት
ደረሰኝ 2ኛ ኮፒ ላይ የሰፈረው መረጃ በባህር
መዝገቡ በማወራረስ የአሰሳሰቡ ሕጋዋነትና
ትክክለኛነት ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፡፡
በወቅቱ ያለከፈሉ አርሶ አደሮችና አርብቶ
4. Shall have the obligation to prepare the
base journal and record to hold the base
of payment and the actual amount of
the usage fee and agricultural income
tax consolidated as of sub Article 3 of
this Article, that every peasant farmer
or pastoralist required to pay annually
by sorting at each kebele.
5. Shall hold the data, follow up and check up
the dispatching and the rerun of the income
tax and the land usage fee collecting
invoice pad to and from kebele
administration, that particularly printed by
the regional state.
6. Shall verify, ensure and receive the land
usage fee and income tax money that
collected from the peasant farmers or
pastoralists by kebele administration by
recording at the appropriate revenue code
and then shall transfer to the woreda
treasury.
7. Shall monitor and ensure the proper and
legitimate carrying out of the collection
performance via posting the data available
in the 2nd copy of used receipt pad, brought
by the kebele administration, to the base
journal established in the office; thereby
differentiate and list out the defaulters who
20
አደሮች በመለየት ዝርዝር መረጃወን
አዘጋጅቶ ለቀበሌው ፍትህ አካል ቀርበው
በሕግ አስገዳድጀነት ከነመቀጫው
እንዲከፍሉ እንዲደረግ ለወረዳው ቀበሌ
አስተዳደር ያስተላለፋል፤ አፈፃፀሙን
ይከታተላል፡፡
8. በዚህ አዋጅ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
በተጠቀሰው መሠረት በገጠር መሬት
የልማት ሥሪዎች የሚያከናውኑ
የመንግሥት የልማት ድርጅቶችና የግል
ባሃብቶች በኢንቨስትመንት ሕጉና አስቀድሞ
በፈፀሙት የውል ስምምነታቸው መሠረት
መክፈል የሚገባቸውን የመሬት ኪራይ
ክፍያ ተከታትሎ በመወሰን፣ በመሰብሰብና
በተገቢው የሂሣብ ኮደ በመመዝገብ
ለወረዳው ግምጃ ቤት በወቅቱ ገቢ ማድረግ
አለበት፡፡
9. ስለአዋጁና አዋጁን መሠረት በማድረግ
ለሚወጡ ደንብና መመሪያዎች መልካም
አፈፃፀም ለወረዳው አስተዳደር አካላትና
ለቀበሌ አስተዳደር አካላት ተገቢው
የግንዛቤ ማስጨበጫ ሴሚናር በመስጠት
በሕጉ የተጣለባቸውን ኃላፊነት
እንዲፈጽሙ ይደግፋል፣ ይከታተላል፡፡
fail to effect their payment requirement in
the due date and transfer the data to the
kebele admonition and woreda
administration so that urging them to
enforce the defaulters at the kebele justice
body to effect their payment of principal
and penalty.
8. In accordance with this proclamation
Article 6 of sub Article 4; it shall assess,
collect, register at proper revenue code of
rural land lease fee that the state farm
organizations and private business
investors required to pay according to
the due investment code and
concessional agreement made
beforehand; and hence after shall
transfer the collected revenue to the
Woreda treasury timely.
9. Shall provide awareness raising and
refreshing seminar for the kebele
administration and woreda administration
officials so that enable them to act and
react with respect to carrying out their
duties & responsibilities deployed by this
law properly; and monitor and support
their performance towards the good
implementation of this proclamation, the
due regulation and directives.
21
18.ደረሰኝ ስለመስጠት
1. እያንዳንዱ አርሶአደር ወይም አርብቶ አደር
በዚህ አዋጅ መሠረት ለሚፈጽመው ክፍያ
ከግብር ሰብሳቢው ሕጋዊ ደረሰኝ ወዲያውኑ
የማግኘት መብትና ግዴታ አለበት፡፡
2. በዚህ አዋጅ መሠት የሚከፈል የመሬት
መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር
ክፍያ የሚሰበሰበው የክልሉ መንግሥት
ለዘርፉ ለይቶ በማያጋጀው የገቢ መሰብሰቢያ
ደረሰኝ ብቻ ይሆናል፡፡
ክፍል አምስት
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
19.ስለመቀጫ
1. ማንኛውም አርሶ አደር ወይም አርብቶ
አደር በዚህ አዋጅ የተጣለበትን ግዴታ
በመተላለፍ የመሬት ይዞተውን መጠን
ወይም የእንስሳት እርባታው ብዛት በወቅቱ
በቀበሌው ለአስተዳደር ሳያሳውቅ ከቀረበ
ወይም አሳንሶ ካስታወቀ ባለስታወቀው
ወይም አሳንሶ ባስታወቀው የይዞታ መጠን
ወይም የእንስሳት እርባታው ብዛት እንፃር
መክፈል የሚገባውን የመሬት መጠቀሚያ
ክፍያና የግብርና ሥራ ገቢ ግብር ላይ
በመቆ መቀጫ በተጨማሪነት የከፍላል፡፡
2. ማንኛውም አርሶ አደር ወይም አርብቶ
አደር በዚህ አዋጅ መሠረት ሊከፍል
የሚገባውን የገጠር መሬት መጠቀሚያ
18. Providing Receipts
1. Every peasant farmer or pastoralist has the
right and obligation to get a receipt from
the tax collector while he/she pays for tax
and fee, right then.
2. In accordance with this proclamation, the
land use fee and income tax shall be
collected on the receipt particularly
prepared for the sector by the regional state
PART FIVE
MISCELLANEOUS PROVISIONS
19. Penalties
1. Any peasant farmer or pastoralist who
violates the duty deployed by the
proclamation of declaring the actual
land holding size or number of cattle
woned by the same timely, shall pay the
penalty of 20 percent to the additional
income tax and usage fee required to
pay on undeclared or under declared
payment base date.
2. Any peasant farmer or pastoralist who fails
to pay, within the period specified by this
proclamation, the income tax or usage fee
22
ክፍያና የገቢ ግብር በተወሰነው የጊዜ
ገደብ ውስጥ ሳይከፍል የቀረ ክፍያው
ወይም ግብሩ በዘገየበት የሚጣለው
በእያንዳንዱ ወር የክፍያውንና የግብሩን
ሁለት በመቶ /በመቶ/ መብለጥ
የለበትም፡፡
3. ከቀበሌው ግብር ከፋይ ነዋሪዎች
የሰበሰበውን ግብር እና የመጠቀሚያ ክፍያ
እንዲሁም የተሰበሰበበት ደረሰኝ በወቅቱ
ለወረዳው የታክሰ አስተዳደር ጽ/ቤት ገቢ
ሳያደርግ ወይም ሳያቀርብ የቀረ የቀበሌ
አመራር አግባብ ባለው የወንጀል ሕግ
መሠረት ይቀጣል፡፡
4. በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና
በአንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በተደነገገው
መሠት የገጠር መሬት ኪራይ ክፍያ
ያልከፈለ ማናቸውም የመንግሥት የእርሻ
ልማት ድርጅት ወይም የግል ባለሃብት
በክልሉ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር /
መሠረት ሳይከፈል በዘገየበት መቀጫ
በተጨማሪነት ይከፍላል፡፡
20.ስለ የማበረታቻ አበል ክፍያ
የቀበሌ አስተዳደር በዚህ አዋጅ መሠረት
ከቀበለው ግብር ከፋይ ነዋሪዎች ከማሰበሰበው
ጠቅላላ የመሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ
ሥራ ገቢ ግብር ገንዘብ ውስጥ ሦስት በመቶ
(%) በኮሚሽን መልክ ይከፈለዋል፡፡
imposed on him/her in accordance with
this proclamation, shall pay penalty of two
percent (2%) of the amount of tax and
usage fee in respect of every month during
which the payment is in default up to a
maximum penalty of twenty five percent
(25%).
3. Any kebele administration which fails
to deliver or provide the collected tax
and fee money and the used receipt pad
to the woreda tax administration in the
due period shall be penalized in
accordance with the due criminal code.
4. Any state farming organization or private
agricultural investor who fails to pay the
required rural land lease fee as sub Article
4 of Article 6 and sub Article 2 of Article
12 in the due period shall pay additional
penalty tat will be imposed according to
the regional income tax proclamation no
56/2002
20. Remuneration of Service Motivation
Every kebele administration shall be paid three
percent (3%) as commission from the total
collected income tax and land use fee amount
from the kebele tax payer residents.
23
21.ልዩ ስልጣን
በአንድ ወይም ከአንድ በለይ በሆኑ ቀበሌዎች
በማገኙ አርሶ አደሮች ወይም አርብቶ አደሮች
ላይ በድርቅም ሆነ ከአቅም በላይ በሆኑ
ምክንያቶች በምርታቸው ላይ ጉዳት ቢደርስ
የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት የመሬት
መጠቀሚያ ክፍያና የገቢ ግብር በሙሉ ወይም
በከፊል እንዳይከፍሉ ሊያደርግ ይችላል፡፡
ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል፡፡
22.ደንብ የማውጣት ስልጣን
በክልሉ መስተዳድር ም/ቤት ለዚሀ አዋጅ
መልካም አፈኀኀም የሚረዳውን ደንብ ሊያወጣ
ይችላል፡፡
23.የመተባበር ግዴታ
ማንኛውም ሰው ወይም በሐግ የሰውነት መብት
የተሰጠው አካል ወይም የመንግሥት ተቋም
/ድርጅት ወይም መንግሥታዋ ያልሆነ ድርጅት
ይህንን አዋጅ እና በአዋጁ መሠረት
የሚወጣውን ደንብና መመሪያ በሥራ ላይ
በማዋል ረገድ የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡
24.ሰለ ወንጀል ቅጣት
ይህንን አዋጅ ወይም በአዋጁ መሠረት
የሚወጣውን ደንብ ወይም መመሪያ የተላለፈ
ማንኛውም ሰው አግባብ ባለው የወንጀል
መቅጫ ሕግ መሠረት ይቀጣል፡፡
25.ፈተፃሚነት ስለማይኖራቸው ሕጐች
1. የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ
ሥራ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር / ይህ
21. Where the harvest of peasant farmers or
the cattle of pastoralists of one kebele or
more is adversely affected woing to drought
or ther force measures, the farmers or
pastoralists may totally or partially be waived
by the regional government from paying the
land use fee, agricultural income tax and
income tax on cattle rearing due on them. The
details will be determined in the due
regulation.
22. Power to issue Regulation
Regulation may be issued by the
administrative council (executive body) of the
region, for the good implementation of this
proclamation.
23. Duty to Cooperate
Any individual or legal person or government
organization or non government organization
shall have the obligation to cooperate in the
carrying out of the provisions of this
proclamation. The due regulation and
directives.
24. Criminal Penalties
Any person who violates the provisions of this
proclamation or regulation and directives to be
issued in pursuance of this proclamation shall
be punishable in accordance with the criminal
code.
25. Inapplicable laws
1. The rural land use fee and agricultural
24
አዋጅ በሠራ ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ
በቀጣይ ዓመታት በሚወሰን የገቢ ግብር፣
የመጠቀሚያ ክፍያና የኪራይ ክፍያ ላይ
ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡
2. ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማንኛወም ሌላ
ሕግ አዋጅ፣ ደንብ ወይም መመሪያ በዚህ
አዋጅ ውስጥ በተመለቱት ጉዳዮች ላይ
ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡
26.የመሸጋገሪያ ድንጋይ
ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት ያልተሰበሰበ
ውዝፍ የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና
የእርሻ ሥራ ገቢ ገብር በቀድሞ አዋጅ ቁጥር
/ እና አዋጅን ለማስፈፀም በወጡ
መመሪያዎች መሠረት ከእያንዳንዱ የውዝፍ
ባለዕዳዎተ እንዲሰበሰብና ለወረዳው የግብር
አስገቢ መ/ቤት ገቢ እንዲሆኑ ይደረጋል፡
27.አዋጁ የማፀናበት ጊዜ
ይህ አዋጅ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና
ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ከፀደቀበት ቀን
ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡
ሀዋሳ ሐምሌ ቀን ሺህ ዓ.ም
ሽፈራው ሽጉጤ
የደቡብ ብ/ብ/ሕዝቦች ክልል መንግሥት
ርዕሰ መስተዳድር
activities income tax proclamation no
91/2005 shall have no effect on provisions
for the forthcoming years income tax,
usage fee and lease fee to be assessed
beginning from the effective date of this
proclamation.
2. Any Law. Regulation or directive which is
inconsistent with this proclamation shall
not apply with respect to matters provided
for in this proclamation.
26. Transitory Provision.
Any arrear rural land use fee and agricultural
income tax shall be collected from every
defaulted and submitted to the woreda tax
recipient office in accordance with the
provisions of the previous proclamation no.
91/2005 and its directives.
27. Effective Date
This proclamation shall center into force on the
date of its ratification by the South nations,
nationalities and Peoples Regional Council of
People’s representative’s assembly.
Dene at Hawwassa, this is 18th day of july
2008
Shiferaw Shigute,President
The South Nationals, Nationalities andPeoples Regional State
25